3 መድረክ በአንድ ቀን

በወላይታ ዞን የክረምት ወራት ወጣቶች በጎ ፊቃድ አገልግሎት ስራ ማጠቃለያና ዞናዊ የበጋ ወራት ማስጀመሪያ መርሃግብር ተካሄደ።

በወላይታ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ የክረምት ወራት ወጣቶች በጎ ፊቃድ አገልግሎት ስራ ማጠቃለያና የበጋ ወራት ስራ ማስጀመሪያ መርሃግብር #ኡማ_ኘሮሞሽን_እና_ኢቨንትስ መድረኩን በብቃት በመምራት የራሱን ድርሻ ተወቷል።

በክረምት ወራት በጎ ፊቃድ አገልግሎት ስራ በርካታ ህብረተሰብ ክፍሎች ተጠቃሚ መሆናቸውን የተገለጸ ሲሆን በዚህም ብዙ ወጣቶች መሳተፉን ተጠቁሟል።

በመርሃግብሩ የወላይታ ዞን የመንግስት ረዳት ተጠሪዎች አቶ ተመስገን አለማየሁና ወ/ሮ መስከረም ደገፉ ጨምሮ የዞኑ አጠቃላይ አመራር፣ የወረዳና ከተማ አስተዳዳሪዎች እና ሌሎች በበጎ አገልግሎት ስራ ተሳታፊ የሆኑ አካላትና ባለድርሻ አካላት የተሳተፉ ሲሆን #ኡማ_ኘሮሞሽን_እና_ኢቨንትስ መድረኩን አድምቋል።

#ኡማ_ኘሮሞሽን_እና_ኢቨንትስ  መደረክ እንደ ተጠበቀው በብቃት መምራቱን ቀጥሎበታል፡፡

#ኡማ_ኘሮሞሽን_እና_ኢቨንትስ

⬧︎ለደማቅ የመድረክ መምራትና ማማከር ሥራ

⬧︎ለሬድዮ እና ቴሌቪዝዥን ማስታወቂያዎች

⬧︎ለዶክመንታሪ ፊልም ዝግጅት

⬧︎ለሮድሾውሥራ

አጠቃላይ የሚዲያ ማማከር አገልግሎት

ፍላጎት ሲኖርዎ በ0911764351/0920464748 ይደውሉ አልያም

ወላይታ ሶዶ 21 ማዞሪያ ጥላሁን ሞል ቢሮ ቁጥር 218 በአካል ብቅ ይበሉ::

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top